በአማርኛ   English
ቅድመ ገጽ    |    ስለ ድርጅታችን     |    የአገልግሎት ሽፋን    |    ስልጠና     |    ፕሮጀክቶች    |    አድራሻ    
Amharic
English  
 
RUHE LONG AND FLAT PRODUCTS CONSULTANCY PLC
 
  SEARCH
RUHE LONG AND FLAT PRODUCTS CONSULTANCY PLC RUHE LONG AND FLAT PRODUCTS CONSULTANCY PLC RUHE LONG AND FLAT PRODUCTS CONSULTANCY PLC RUHE LONG AND FLAT PRODUCTS CONSULTANCY PLC RUHE LONG AND FLAT PRODUCTS CONSULTANCY PLC

ሩሄ የረጃጅምና የዝርግ ምርቶች አማካሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የ 2005 በጀት ዓመት አጫጭር የሥራ ላይ ስልጠናዎች ዕቅድ ( መርሃ ግብር)

ተ.ቁ .
የስልጠናው ርዕስ
የሚመለከታቸው ሰልጣኞች
ከሰልጣኙ የሚጠበቁ ውጤቶች
ግምታዊ ጊዜ(ሰአት)

1

የቱቦ ምርት ጥራት ምንነት እና አጠባበቅ
 • ፎርማኖች
 • ሱፐርቫይዘሮች
 • ኦፕሬተሮች
 • የዲዛይን ባለሙያዎች
 • የጥራት ቁጥጥር እና ክትትል ባለሙያዎች
 • የገብያ እና የሽያጭ ሠራተኞች
 • የመጋዝን ኃላፊዎች
 • የቱቦ ምርትን የጥራት መለኪያዎች/quality parameters/ በአግባቡ ይለያል፣
 • ጥራት፣ገብያ፣እና ትርፋማነት ያላቸውን ትስስር መዘርዘር ይችላል፣
 • ዋና፣ዋና የቱቦ ምርት የጥራት ችግሮች ከዋና፣ዋና ደንበኞች ፍላጎት ጋር እያነፃፀረ መተንተን ይችላል ፣
 • ጥራት ላለው ምርት መገኘት በጥሬ እቃ ግዢ፣ክምችት፣ዝውውር እና ትራንስፖርት ወቅት መወስድ ስለሚገባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች መዘርዘር ይችላል፣
 • የምርት ጥራት ችግር ከአለም አቀፍ የገብያ ውድድር አንፃር በኢንዱስትሪዎች ላይ የሚኖረውን የአጭር ጊዜና የረጅም ጊዜ ተፅዕኖ መጥቀስ ይችላል፣
 • በእያንዳንዱ የስራ ክፍል ውስጥ ያሉ አምራቾችም እና የሥራ መሪዎች ለጥራት መጠበቅ የሚኖራቸውን ሚና መዘርዘር ይችላል
 • በማምረት ሂደት ውስጥ የሚገኙ የምርት ጥራት አጠባበቅ እርከኖች ምን እንደሆኑ መዘርዘር ይችላል፣
 • ከጥራት ጋር በተያያዘ ስለሚኖሩ የገንዘብ ወጪዎች ግንዛቤ ይኖረዋል
 • በመሰንጠቂያ፣በዳይ መቀየሪያ፣በማሽን ማስተካከያ፣በተጠናቀቀ ምርት አሰባሰብ ወዘተ ወቅት መወሰድ የሚኖርባቸውን ጥንቃቄዎች በዝርዝር ማስቀመጥ ይችላል፡፡
 • ለምርት ና ምርታማነት ማሻሻያ በሚደረጉ ሁለንተና ዊ ጥረቶች የተነሳሽነትን ስሜት ያዳብራል፡፡

26

2

የአርማታ ብረት የምርት ጥራት አጠባበቅ ፅንሰ ሃሳብ
 • ፎርማኖች
 • ሱፐርቫይዘሮች
 • ኦፕሬተሮች
 • የዲዛይን ባለሙያዎች
 • የጥራት ቁጥጥር እና ክትትል ባለሙያዎች
 • የገብያ እና የሽያጭ ሠራተኞች
 • የመጋዝን ኃላፊዎች
 • የአርማታ ብረትምርትን የጥራት መለኪያዎች/quality parameters/ በአግባቡ ይለያል፣
 • ጥራት፣ገብያ፣እና ትርፋማነት ያላቸውን ትስስር መዘርዘር ይችላል፣
 • ዋና፣ዋና የአርማታ ብረት የጥራት ችግሮች ምን እንደሆኑ ከደንበኞች ፍላጎት ጋር እያነፃፀረ መተንተን ይችላል ፣
 • ጥራት ላለው ምርት መገኘት በጥሬ እቃ ግዢ፣ክምችት፣ዝውውር እና ትራንስፖርት ወቅት መወስድ ስለሚገባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች መዘርዘር ይችላል፣
 • የምርት ጥራት ችግር ከአለም አቀፍ የገብያ ውድድር አንፃር በኢንዱስትሪዎች ላይ የሚኖረውን የአጭር ጊዜና የረጅም ጊዜ ተፅዕኖ መጥቀስ ይችላል፣
 • ከጥራት ጋር በተያያዘ ስለሚኖሩ የገንዘብ ወጪዎች ግንዛቤ ይኖረዋል
 • በእያንዳንዱ የስራ ክፍል ውስጥ ያሉ አምራቾችም እና የሥራ መሪዎች ለጥራት መጠበቅ የሚኖራቸውን ሚና መዘርዘር ይችላል
 • በማምረት ሂደት ውስጥ የሚገኙ የምርት ጥራት አጠባበቅ እርከኖች ምን እንደሆኑ መዘርዘር ይችላል፣
 • በማቅለጫ ፈርነስ፣በዳይ መቀየሪያ፣በማሽን ማስተካከያ፣በተጠናቀቀ ምርት አሰባሰብ ወዘተ ወቅት መወሰድ የሚኖርባቸውን ጥንቃቄዎች በዝርዝር ማስቀመጥ ይችላል፡፡
 • ለምርት ና ምርታማነት ማሻሻያ በሚደረጉ ሁለንተና ዊ ጥረቶች የተነሳሽነትን ስሜት ያዳብራል፡፡

26

3

ጥራት ያለው የበር እና መስኮት አመራረት ሂደት እና የሚኖረው ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ
 • የቤቶች ኤጀንሲ ባለሙያዎች
 • በጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት ተደራጅተው በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች
 • ፎርማኖች
 • ሱፐርቫይዘሮች
 • የዲዛይን ባለሙያዎች
 • የጥራት ቁጥጥር እና ክትትል ባለሙያዎች
 • የበር እና መስኮትምርት የጥራት መለኪያዎች/quality parameters/ በአግባቡ ይለያል፣
 • ጥራት፣ገብያ፣እና ትርፋማነት ያላቸውን ትስስር መዘርዘር ይችላል፣
 • ዋና፣ዋና የበር እና መስኮት የጥራት ችግሮች ምን እንደሆኑ ከደንበኞች ፍላጎት ጋር እያነፃፀረ መተንተን ይችላል ፣
 • ጥራት ላለው ምርት መገኘት በጥሬ እቃ ግዢ፣ክምችት፣ዝውውር እና ትራንስፖርት ወቅት መወስድ ስለሚገባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች መዘርዘር ይችላል፣
 • የምርት ጥራት ችግር ከአለም አቀፍ የገብያ ውድድር አንፃር በኢንዱስትሪዎች ላይ የሚኖረውን የአጭር ጊዜና የረጅም ጊዜ ተፅዕኖ መጥቀስ ይችላል፣
 • ከጥራት ጋር በተያያዘ ስለሚኖሩ የገንዘብ ወጪዎች ግንዛቤ ይኖረዋል
 • በአጠቃላይ ምርት ሂደቱ ውስጥ የሚሳተፉ ልዩ፣ልዩ ባለሙያዎች እና የሥራ መሪዎች ለጥራት መጠበቅ የሚኖራቸውን ሚና መዘርዘር ይችላል
 • በማምረት ሂደት ውስጥ የሚገኙ የጥራት አጠባበቅ ስርአቶች ምን እንደሆኑ መዘርዘር ይችላል፣
 • በመበየጃ ፣በዳይ መቀየሪያ፣በመቁረጫ ማሽን ማስተካከያ፣በተጠናቀቀ ምርት አሰባሰብ ወዘተ ወቅት መወሰድ የሚኖርባቸውን ጥንቃቄዎች በዝርዝር ማስቀመጥ ይችላል፡፡
 • ለምርት ና ምርታማነት ማሻሻያ በሚደረጉ ሁለንተና ዊ ጥረቶች የተነሳሽነትን ስሜት ያዳብራል፡፡

26

   ቅድመ ገጽ    |    ስለ ድርጅታችን    |    አድራሻ
   © 2010 Ruhe Consultancy PLC.
 
Designed By: Hosthabesha.com