በአማርኛ   English
ቅድመ ገጽ    |    ስለ ድርጅታችን     |    የአገልግሎት ሽፋን    |    ስልጠና     |    ፕሮጀክቶች    |    አድራሻ    
Amharic
  English  
 
RUHE LONG AND FLAT PRODUCTS CONSULTANCY PLC
 
 
       
  SEARCH
RUHE LONG AND FLAT PRODUCTS CONSULTANCY PLC RUHE LONG AND FLAT PRODUCTS CONSULTANCY PLC RUHE LONG AND FLAT PRODUCTS CONSULTANCY PLC RUHE LONG AND FLAT PRODUCTS CONSULTANCY PLC RUHE LONG AND FLAT PRODUCTS CONSULTANCY PLC
     
 
NAVIGATIONS
 
 
b1
b1
b1
b1
b1
b1
b1
b1
 
 

ፕሮጀክቶች- ሩሔ የረጃጅም እና የዝርግ ምርቶች አማካሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር!

ሩሄ ካከናወናቸው በርካታ ስራዎች መካከል የሚከተሉት በዋናነት ይጠቀሳሉ፤

የስራው አይነት
ደንበኛው ድርጅት
የስራው ያለበት ደረጃ
የቦታ አጠቃቀም እና የማስፋፋት ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት
የሀገር ውስጥ ቱቦ አምራች ፋብሪካ
Checkየተጠናቀቀ
የፒ.ፒ አር ኮንክሪት ሚክሰር፣ እና ኮንቬየር ኢንዱስት የአዋጭነት ጥናት
የሀገር ውስጥ ቱቦ አምራች ፋብሪካ
Checkበሂደት ላይ ያለ
የኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለማቋቋም የመነሻ ጥናት
የሀገር ውስጥ ቱቦ አምራች ፋብረካ
Checkበሂደት ላይ ያለ
የአርማታ ብረት ኢንዱስትሪ ለማቋቋም የአዋጭነት ጥናት
ሀገር ውስጥ ቱቦ አምራች ፋብሪካ
Checkየተጠናቀቀ
የአካባቢ ተፅዕኖ ጥናት
ሀገር ውስጥ ቱቦ አምራች ፋብሪካ
Checkየተጠናቀቀ
የአርማታ ብረት አምራች ኢንዱስትሪ ላይ የአዋጭነት ጥናት
ዱባይ ውስጥ የሚገኝ የህንድ ኩባንያ
Checkየተጠናቀቀ
Technical assessment and asset valuation (የንብረት ዋጋ ትመና ጥናት)
የሀገር ውስጥ ቱቦ አምራች ፋብሪካ
Checkየተጠናቀቀ
ዳይ ዲዛይን ማድረግ እና መፈብረክ
ብረታ ብረት ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ
Checkበሂደት ላይ ያለ
የአልሙኒየም ፕሮፋይል አምራች ኢንዱስትሪ የአልሙኒየም ፍብረካ የአዋጭነት ጥናት
ቱርክ ሀገር የሚገኝ የአሉሚኒየም ፕሮፋይል አምራች ኢንዱስትሪ
Checkበሂደት ላይ ያለ
የኮይል መሰንጠቂያ ማሽን የብልሽት ጥገና
የሀገር ውስጥ ቱቦ አምራች ፋብሪካ
Checkየተጠናቀቀ
ከፍተኛ የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለማቋቋም የአዋጭነት ጥናት
የሀገር ውስጥ የሜካኒካል ኢንጂነሪንግ እና ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን አማካሪ ድርጅት
Checkየተጠናቀቀ
የቱቦ ማምረቻ ማሽን ሶፍትዌር ጥገና
የሀገር ውስጥ ቱቦ አምራች ፋብሪካ
Checkየተጠናቀቀ
ለረጃጅም እና ለዝርግ አምራች ኢንዱስትሪ ሰራተኞች የስራ ላይ ስልጠና
የሀገር ውስጥ ቱቦ አምራች ፋብሪካ
Checkየተጠናቀቀ


 
   ቅድመ ገጽ    |    ስለ ድርጅታችን    |    አድራሻ
   © 2010 Ruhe Consultancy PLC.
 
Designed By: Hosthabesha.com